“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

መነቃቂያ

"If you feed your mind as often as you feed your stomach, then you'll never have to worry about feeding your stomach or a roof over your head or clothes on your back"-Albert Einstein

መጀመሪያ ቃል ነበረ……

"መጀመሪያ ቃል ነበረ...." ይላል ቅዱሱ መጽሃፍ። ቃል ትልቅ ሀይል እና ጉልበት ያለው ነገር መሆኑን ይህ ጥቅስ ያስረዳል። ይህ አባባል ከሀይማኖታዊ ትርጓሜው በዘለለ በእለት ተእለት ኑሮዋችንም ትልቅ ጉልበት ያለው መልዕክት ነው። በቃል መልካምም መጥፎም ነገሮች በኑሮዋችን ውስጥ ህይወት ይዘራሉ። እውን ሆነው በአይናችን የምናያቸው ነገሮች ሁሉም ሁለቴ የተፈጠሩ ናቸው። በመጀመሪያ በአይምሮዋችን ይሳላሉ ሁለተኛ በእውን...

“አይን አይኑን የሚያዩት ውሃ ቶሎ አይፈላም”

(በሚስጥረ አደራው) አለም አንድ ሆናለች በሚባልበት በዚህ ዘመን፤ ነገሮች እጅግ በፈጠኑበት በዚህ ጊዜ፤ የፈለግነውን መረጃ በቀላሉ እና በአፋጣኝ በምናገኝበት ወቅት፤ ነገሮችን በትዕግስት መጠበቁ እጅግ ከባድ ሆኖብናል። የምንፈልጋቸውን ነገሮች ሁሉ በቀላሉ ማግኘት እንደምንችል የምንኖርበት ጊዜ እየሞገተን ነው ያለው። ጥረት እና ትዕግስት ከጊዜ ወደ ጊዜ ዋጋቸው እየወረደ መጥቷል። የጊዜ ፍጥነት፤ የሁኔታዎች መመቻቸት፤...

ሎጎ ቴራፒ- ከትርጉም የለሽ እና ከተስፋ መቁረጥ ኑሮ የሚያላቅቅ የስነ-ልቦና ጥበብ (ክፍል ሁለት)

(በሚስጥረ አደራው) በመጀምሪያው ክፍል (ሎጎቴራፒ ክፍል አንድ)  ስለ ሎጎ ቴራፒ በጥቂቱ ተረድተናል። ለማስታወስ ያህል ሎጎ ቴራፒ ሰዎችን ከጭንቀት ወይም ከተስፋ መቁረጥ ስሜት ለማላቀቅ ከሚረዱ የስነልቦና መንገዶች አንደኛው ነው። ሰዎች ተስፋ የሚቆርጡት አልያም ትርጉም የለሽ ኑሮ እንደሞኖሩ የሚሰማቸው የሚኖሩለት ነገር ስለሌላቸውና ለህይወታቸው ትርጉም የሚሰጥ ነገር ባለማግኘታቸው ነው በሚል መሰረተ ሃሳብ ላይ የተንተራሰ...

ሎጎ ቴራፒ- ከትርጉም የለሽ እና ከተስፋ መቁረጥ ኑሮ የሚያላቅቅ የስነ-ልቦና ጥበብ (ክፍል አንድ)

(በሚስጥረ አደራው) Logo therapy - Part one " When I was in the concentration camp, I was confronted with Two people who attempted to commit suicide and i asked them why they want to take their lives, I asked both of them independently. Both of them told me "see doctor I...

“ከብቶች ሁሉ አንድ አይነት ሳር እየበሉ ……..”

"ከብቶች ሁሉ አንድ አይነት ሳር እየበሉ ፋንድያቸው ለምን ተለያያ?" ፣ ይህ አባባል ለከብቶች መንጋ ብቻም ሳይሆን ለሰዎች መንጋም የሚሰራ መሰለኝ። አንድ አይነት ትምህርት ቤት ገብተን፤ በአንድ አይነት መምህር ተምረን፤ በአንድ ክፍል ውስጥ ተቀምጠን፤ በስተመጨረሻ አንዳችን ከፍ ብለን ስንቆም ሌሎቻችን ግን ከጀመርንበት ፈቀቅ አንልም። ይህን ጥያቄ ስንጠይቅ የሰውን ልጅ የህይወት መስመሮች ሊቀይሩ የሚችሉ ነገሮች እንዳሉ...

የሚያንጠባጥበው ቀረጢት

(በሚስጥረ አደራው) ይህችንን ተረት ድንገት ሰማኋትና የሳምንቱ መነቃቂያ ትሆነን ዘንድ መረጥኳት። በአንድ መንደር የሚኖር አንድ ልጅ ነበር ። ይህ ልጅ በጣም ውድ የሆኑና ከባህር ውስጥ የሚገኙ ብዙ ድንጋዮኝ ነበሩት። ታዲያ እኒህን ውድ ድንጋዮች በቀረጢቱ አድርጎ በየሄደበት ቀረጢቱን ይዞ ይጓዝ ነበር። ልጁ ስለነዚህ ድንጋዮች ብዙ ያስባል፤ ነገር ግን ከማሰቡ እና ከመንሰፍሰፉ በቀር ከቀረጢቱ አውጥቶ አይጫወትባቸውም ወይም...

አቧራውን ማስጨስ ስታቆም መንገዱ በግልጽ ይታይሃል!

በሚስጥረ አደራው እንደ ሳይንሳዊው መረጃ ከሆነ የሰው ልጅ ከ50,000-80,000 ሃሳቦች በቀን በአይምሮዋችን ይመላለሳሉ። ከዚህ ሁሉ ሃሳቦች ውስጥ አብዛኛዎቹ በቀን በቀን የምንደጋግማቸው ተመሳሳይ ሃሳቦች ናቸው። ለዚህም ነው ህይወታችን የአስተሳሰባችን ነጸብርቅ የሚሆነው። በእውን ሆኖ የምናየው ነገር ሁሉ  በመጀመሪያ በአይምሮው ውስጥ የተቀነባበረ ነው። በራሳችን  ህይወት ላይም ሆነ በመላው አለም ላይ የተከወኑ ነገሮች...

መጀመሪያ ይሙቀኝና ማገዶውን እጨምራለው!

በ ሚስጥረ አደራው "መጀመሪያ ይሙቀኛና ማገዶውን እጨምራለው " የአብዛኛዎቻችን ሰዎች የህይወት መርህ ነው። ማገዶ ከሌለው ጓዳችን ውስጥ ሙቀት የምንጠብቀው ምን ከምን እንደሚቀድም ስለማናውቅ ነው። ይህ አለማወቃችን ነው ያሰብናቸው ነገሮች እንዳይሳኩ፤ የጠበቅናቸው ነገሮች እውን እንዳይሆኑ የሚያደርገው። በቂ ማገዶ ሳንጨምር ሙቀት ልናገኝ አንችልም። የቀዘቀዘው ኑሮዋችን እንዲሞቅ ከፈለግን በርከት ያለ ማገዶ መማገድ አለብን።...

የሚያሳስበን ችግሩ ሳይሆን ችግሩን የምናይበት መንገድ ቢሆንስ?

(በሚስጥረ አደራው) ምንም እንኳን ስለመልካም አስተሳሰብ እና ስለ ቀና ኑሮ ደጋግመን ብንደሰኩርም አንድ መዋጥ ያለብን እውነት ግን አለ። ይህም ህይወት ነጭ እና ጥቁር አይደለችም። የጠበቅናቸው የማይከሰቱባት ያልጠበቅናቸው የሚከሰቱባት የማትተነበይ እንጂ። ችግር የማይደርስበት ኑሮ፤ ከመከራ ከሃዘን የራቀ ህይወት ለማንም አልተሰጠም። ማንም ሰው ሁሉ ተሳክቶለት እና ሞልቶለት የሚኖር አይኖርም (ምንም እንኳን ከላይ በምናያቸው...

© 2023 Asharaye.net. All rights reserved.