“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

የፐርሽያው አለቃ ገብርሃና

(በሚስጥረ አደራው) በፐርሽያ (አሁኗ ቱርክ) ጥንታዊ ጽሁፎች ውስጥ ናስረዲን በጣም ታዋቂ ገጸባህሪ ነው። እንደሚባለው ይህ የሱፊ ፈላስፋ ናስረዲን በ13ኛው ክፍለዘመን የነበረ ብልህ መምህር ነበር። በእሱ ስም የሚተረኩ በጣም ብዙ ታሪኮች፤ ቀልዶችና፤ ትምህርት አዘል መልዕክቶች፤ ዛሬም ድረስ ይነገራሉ። ምናልባት ሳስበው ልክ እንደኛ አገር አለቃ ገብርሃና ይመስለኛል። በእኛ ሃገር ብዙ ቀልዶች አለቃ ገብረሃና እንደተናገሯቸው...

እኔን? በእንግሊዘኛ ምንድን ነው?

(በሚስጥረ አደራው)  ሰው ሲያደናቅፈው፤ ወይም የሆነ አደጋ ሲደርስበት “እኔን” ማለት በእኛ ማህበረሰብ የተለመደ ነው። ያንን ሰው  አወቅነውም አላወቅነውም፤ ለቤተሰባችንም ሆነ ለመንገደኛ “እኔን” ስንል አይምሮዋችን ሁለቴ አስቦ አይደለም። “እኔን” ማለት የለመደብኝ ከእናቴ ነው፤ ሳላውቀው ውስጤ ተዋህዷል መሰለኝ እኔም ሰው ደንቀፍ ሲያደርገው፤ ወይም ሲጋጭ ብቻ...

ቁልፉ ማን ዘንድ ነው?

(በሚስጥረ አደራው) የተዘጋ በር የብዙ ነገሮች ምሳሌ ነው። ምኞቶቻችን፤ ፍላጎቶቻችን እንዲሁም ህልሞቻችን በተቆለፈ በር ይመሰላሉ። መጠየቃችን፤ መፈለጋችንና ልፋታችን ደግሞ በሩን እንደማንኳኳት ይቆጥራል። “አኳኩ ይከፈትላችኋል” የሚለው ቃል በብዙዎቻችን ህሊና ውስጥ የተቀረጸ ቅዱስ ቃል የሆነውም የእድሜ ጀንበር ግዜዋ ደርሶ እስክትጠልቅ ድረስ በሮች መዘጋታቸው እኛም ማንኳኳታችን ስለማይቀር ነው። ስለ...

ሶስት አለሞች አንዲት ነፍስ 

(በሚስጥረ አደራው) እንደዛሬ ያለው ቀን ሲገጥመኝ ይህን አስባለው። ሰው በሶስት አለሞች ውስጥ ገባ ወጣ እያለ እድሜውን የሚፈጅ ፍጡር ይመስለኛል። በእያንዳንዱ አለም የምንሰነብትባቸው የግዜ እርዝማኔዎች ቢለያዩም። ከአንዱ አለም ወደ ሌላው እየተዘዋወርን ይህንን እረጅም የህይወት ጉዞ እንለዋለን…. “ይህች አንዲቷ ነፍስ ሶስት አለሞች ለምዳ እፎይ ብላ አትኖርም አዬ የሰው እዳ” የመጀመሪያው...

ጥብቀት – Attachments

(በሚስጥረ አደራው) “ያልበሰለው ፍሬ ከቅርንጫፉ ጋር ተጣብቆ ይቆያል፤ ስላልበሰለ ለተሻለ ነገር  አይመጥንም። የበሰለውና የሚጣፍጠው ግን ከቅርጫፉ እራሱን ያላላል።” “The immature fruit clings, tightly to the branch Because , not yet ripe, it’s unfit for the palace. When fruits become ripe , sweet, and...