“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ሁሉ ዳኛ ሁሉ ተከሳሽ

ግርም ስለሚለኝ ነው። ሁላችንም በራሳችን የተሾምን ዳኞች ሆንን፤ ሌሎችን ፈራጆች፤ በሌላ በኩል ደግሞ ሌሎች እራሳቸውን ሾመው ዳኛ ሆኑ፤ እኛ ደግሞ ተከሳሾች። የምን ፍርድ እና ክስ ነው ትሉኝ ይሆናል።  አዘውትረን ስለምንሰየምበት የዳኝነት ወንበር፤ መልሰን ደግሞ ስለምንቀመጥበት የተከሳሽ ወንበር ነው የማወራላችሁ። በዳኝነት ወንበራችን ሌሎች በራሳቸው ህይወት የሚወስኑትን ውሳኔ የኛን ህልውና ይነካ ይመስል፤ የራሳቸውን...

መፈራረቅ

“Opposites follow each other as night follows day; try to cling to one or the other and you will be disappointed by your failure; let the way do its dance; be the dance of reconciliation of opposites.” Lao Tzu from the Dao de Ching ይህች አለም በተቃርኖ የተሞላች ነች፤...

ዘለቄታዊ ለውጥን እንዴት ማምጣት እንችላለን?

ብዙ ጊዜ በህይወታችን ለውጥ ለማምጣት እንፋልግና መንገዱ ቀላል አይሆንልንም። ዛሬ የሚያነቃቃ ነገር ሰምተን እንደሆነ ወዲያው በስሜታዊነት ለለውጥ እንነሳሳለን፤ ጥቂት ቆይተን  የሰማነውን ስንረሳ ደግሞ መልሰን ወደነበርንበት ስሜት እንወርዳለን። ይህ የብዙ ሰዎች ችግር ነው። የስሜት መዋዠቅ፤ በራስ መተማመናችን ከማሳነሱ ባሻገር ከራሳችን ጋር ያለን ግኑኝነት ላይም ተጽዕኖ አለው። ለውጥ ለሁላችንም እንደየግላችን የራሱ የሆነ...

ስረ መሰረታችን መልካም ነበር…

እያንዳንዳችን ያለፍንበትን የህይወት መንገድ ወይም ያለንበትን ሁኔታ ከራሳችን በቀር የሚረዳን እንደሌለ ሁሉ፤ ሌሎችም የውስጣቸውን ከራሳቸው በቀር የሚያውቅላቸው የለም። ሰዎች ሁሉ በተፈጥሯቸው መልካም ናቸው። የህጻን ልጅ ክፉ፤ ወይም በቀለኛ ታይቶ አይታውቅምና። አና ፍራንክሊንን ብዙዎቻችን እናውቃታለን፤ በግፈኛው የናዚ ዘመን ለህሊና የሚከብድ በደል ሰው በሰው ላይ ሲፈጽም እያየች “የሰው ልጆች ሁሉ ከስረ...

በኑሮ ቅርንጫፍ ላይ የተንጠለጠልን ቅጠሎች!!!

እስቲ ከልብ እናውራ….. እዳ ሆኖበት መቼም የሰው ልጅ ስኬቱን የሚለካው፤ ህይወቱ ለራሱ በምትሰጠው ደስታ እና እርካታ ሳይሆን፤ በሌሎች ዘንድ በሚበረከትለት ተቀባይነት እና በሚደፋው ሚዛን ነው። እኔም በግሌ ከዚህ ወጥመድ ላመልጥ አልቻልኩም ነበር። ስህተቱን የሚናገር ሰው ለለውጥ እራሱን ያዘጋጀ ነውና፤ እኔም ስለራሴ ስህተት እናገራለው። ለራሴ የነፈግኩት ትኩረት ይቆጨኛል፤ በልቤ ውስጥ ታንሾካሹክ የነበረችውን...