“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

የሚያነበው ሳያለቅስ የሚነበብለት ለምን ያለቅሳል?

የሚያነበው ሳያለቅስ የሚነበብለት ለምን ያለቅሳል?

(በሚስጥረ አደራው) ጽሁፉን የሚያነበውና ታሪኩ የተጻፈለት ሰው ስለ አንድ ጽሁፍ እኩል ስሜት ሊኖራቸው አይችልም። ሰሞኑን አንድ ትምህርት ላይ ይህ ታሪክ ከጆሮዬ ዘለቀ። በአንድ ከተማ ውስጥ አንድ ብቸኛ ማንበብ የሚችል ሰው ነበረ። ይህ ሰው ከእርሱ ሌላ የሚያነብ ሰው በከተማው ባለመኖሩ ከፍተኛ ኩራት ይሰማው ነበር። ኩራት ብቻም ሳይሆን ደብዳቤ እንዲነበብላቸው ወደ እርሱ የሚመጡ ሰዎችን ይንቅ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን...
ለራሳችን ያለን አመለካከት- SELF IMAGE 

ለራሳችን ያለን አመለካከት- SELF IMAGE 

(በሚስጥረ አደራው)  ከምንም በላይ አንዳችንን ከሌላኛችን የሚለየን ነገር ቢኖር ለራሳችን ያለን አመለካከት ወይም ምስል በእንግሊዘኛው ደግሞ Self Image ነው። የስነ ልቦና ባለሙያዎች ስለዚህ የስነ ልቦና ጥበብ መጀመሪያ ባጠኑበት ወቅት፤ ታላቁ የስነልቦና ግኝት ብለውት ነበር። ሁላችንም በዚህ አለም ላይ ስንኖር የኑሮዋችን መጠንና ልኩ የሚወሰነው ለራሳችን ባለን አመለካከት ወይም በአይምሮዋችን ውስጥ ስለራሳችን...
ስሙኒ ይቀራል…

ስሙኒ ይቀራል…

(በሚስጥረ አደራው) ከአንድ ሰው በራፍ ላይ ቁጭ ብሎ ድንች የሚሸጥ ምሲኪን ሰው ነበረ። የቤቱ ባለቤት ሁሌም ወደ ውጪ ሲወጣ ይህንን ምስኪን ሰው ይመለከተው ነበረ። ቀኑን  ሙሉ ብርድና ጸሀይ እየተፈራረቀበት ኑሮን ለማሸነፍ መድከሙ ስላሳዘነው በአቅሙ ሊረዳው ወሰነ። ነጋዴው አንዷን ድንች በ50 ሳንቲም ነበር የሚቸረችረው። ታዲያ ይህ ሰው ምስኪኑን ነጋዴ ለመርዳት በማሰብ በየቀኑ የአንድ ድንች ዋጋ እየሰጠው ለመሄድ...