“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

የ20ኛው ክፍለ ዘመን አስርቱ ትዕዛዛት

እኒህ ትዕዛዛት፤ ሙሴ የጻፋቸው አስርቱ  ትዕዛዛት አይደሉም፤ የመጽሃፍ ቅዱሱን ትዕዛዛት የሚጋፉም አይደሉም። ከየትኛውም ሃይማኖት የማይወግኑ ህግጋት ናቸው።  እኒህ ትዕዛዘት ከደስታ ለራቀው ለዚህ ትውልድ የተጻፉ ናቸው።አሁን ከምኖረው ኑሮ በመነሳት ደስታችንን ለማግኘት የሚረዱን ትዕዛዛት ናቸው ።ሳንሰብር ሳናጣምም ከተገበርናቸው፤ ደስተኛ ለመሆን መንገዳችችንን ቀላል ያደርጉልናል…. ትዕዛዝ አንድ- እራስህን ከሌላ...

ቀይ ለባሾቹ……

ዛሬ ከቢሮዬ አርፍጄ ነበር የወጣሁት ። በጠዋት መግባት ነው እንጂ ሊሳካልኝ ያልቻለው አምሽቶ መስራት ልምዴ ነው። ዛሬ ግን ብቻዬን አላመሸሁም ነበር ያለልምዷ ፀሃፊዬም አምሽታለች። ለወትሮ መውጫ ሰአቷን ለደቂቃ እንኳን አሳልፋ አታውቅም ከሰራተኛ ሁሉ ፈጥና የምትወጣው እሷ ናት ፣ የኋላ የኋላ ስሰማ ባል ተብየው ሁሌ ሰአቷን ጠብቆ በር ላይ እንደሚጠብቃት ሰማሁ። ዛሬ ግን አምሽታ ሳያት ተጣልተው መሰለኝ ። በዛ ላይ በጣም...