“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ከባነንክ…ወደ መኝታ አትመለስ

ከባነንክ…ወደ መኝታ አትመለስ

እንደኔ ከሆናችሁ ሌሊት እንደ መንቃት የሚያናድደኝ ነገር የለም። ከተኛሁኝ ድብን ብዬ ሲነጋ መንቃት እንጂ፤ ሌሊት መባነን ደስ አይለኝም። ድንገት ከባነንኩኝና እንቅልፍ መልሶ ካልወሰደኝ እጨነቃለሁ።  እርግጠኛ ነኝ እንዲህ የሚሰማኝ እኔ ብቻ አይደለሁም። ሁላችንም ድንገት በሌሊት ከባንን ወዲያው ተመልሰን ለመተኛት እንታገላለን። በተለይ ከመንጋቱ ትንሽ ቀደም ብሎ የሆነ ነገር ካባነነን፤ ተመስን እንድንተኛ የሚጎተውተን ስሜት...