by Mistre | May 11, 2015 | Guest writer-እንግዳ ጸሃፍት
ታላቁ የቻይና ሊቅ ላዎ ቱዝ፤ ዘ ዳዎ በተባለው መጽሃፉ ላይ፤ ምዕራፍ ስምንት እንዲህ በሚያምር ሁኔታ ቀርቧል። “Water exemplifies the excellence of the way; it benefits all beings whilce being content with low places; because it is content with the low places, itcan be carried into heaven. Aware beings...
by Mistre | May 2, 2015 | Guest writer-እንግዳ ጸሃፍት
አፈታሪክ ይሁን እውነታ አላውቅም፤ ታላቁ እስክንድር እንዲህ አደረገ አሉ። ወደ ሞት አፋፍ መቃረቡን ሲያውቅ፤ ወዳጆቹን ሰብስቦ እንዲህ አላቸው “ስትቀብሩኝ፤ እጄን ወደላይ አርጋችሁ ቅበሩኝ” አለ። ሰዎቹም ግራ ገብቷቸው ለምን እንደሆነ ጠየቁት፤ እሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “እጄን ወደላይ አድርጋችሁ ቅበሩኝ ያልኩት፤ ስሞት ምንም ነገር ይዤ እንዳልሄድኩኝ ሰዎች እንዲያዩ ነው ” አለ...
by Mistre | May 1, 2015 | Guest writer-እንግዳ ጸሃፍት
ከሁለት ሺህ አመታት በኋላ ፤ እግዜር ጥያቄውን ደገመው፤ ሊያውም ለኔ……. የዛሬ ሁለት ሺህ አመት ገደማ፤ ፈጣሪ በምድር በነበረበት ጊዜ ሃዋሪያዎቹን ሰብስቦ ” ሰዎች እኔን ማን ይሉኛል?” ሲል እንደጠየቃቸው አንብቤ ነበር። ሃዋርያቱም ሰዎች አንዳንዶች መጥምቁ ዮሐንስ፤ ሌሎችም ኤሊያስ፤ ሌሎችም ኤርሚያስ ወይም ከነብያት አንዱ ነው ብለው ያስባሉ እናዳሉት ምጽሃፉ ይናገራል። ዛሬ...
Recent Comments