“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ቀይ ለባሾቹ……

ዛሬ ከቢሮዬ አርፍጄ ነበር የወጣሁት ። በጠዋት መግባት ነው እንጂ ሊሳካልኝ ያልቻለው አምሽቶ መስራት ልምዴ ነው። ዛሬ ግን ብቻዬን አላመሸሁም ነበር ያለልምዷ ፀሃፊዬም አምሽታለች። ለወትሮ መውጫ ሰአቷን ለደቂቃ እንኳን አሳልፋ አታውቅም ከሰራተኛ ሁሉ ፈጥና የምትወጣው እሷ ናት ፣ የኋላ የኋላ ስሰማ ባል ተብየው ሁሌ ሰአቷን ጠብቆ በር ላይ እንደሚጠብቃት ሰማሁ። ዛሬ ግን አምሽታ ሳያት ተጣልተው መሰለኝ ። በዛ ላይ በጣም...

በጭቃ የተሸፈኑ የወርቅ ሃውልቶች

ይህ ታሪክ ታይላንድ ውስጥ የእውነት የተከሰተ ነው። ምን አልባትም ከዚህ በፊት ሰምታችሁት ሊሆን ይችላል…….በ1957 ዓ፣ም ገደማ የታይላድን መነኮሳት ገዳማቸውን ወደ ሌላ ቦታ ሲያዘዋውሩ፤ በገዳሙ ውስጥ የነበረውን ከጭቃ የተሰራ የቡድሃ ሃውልትንም ማዘዋወር ነበረባቸው። ምንም እንኳን የጭቃ ሃውልት ቢመስልም፤ ለማዘዋወር ሲሞክሩ ግን እጅግ ከባድ ሆነባቸው። ከክብደቱም የተሰነሳ ወደ መጫኛው ሲጫን መመሰንጠቅ ጀመረ…ይባስ ብሎም...