“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ተስፋ…….. ልትሰበር የደረሰች ድልድይ

ሰው በተስፋ ይኖራል፤ በተስፋ የጠወለገ ማንነቱን ያቀናል፤ የደረቀ ስሩን ያረጥባል። የስኬታማ ሰው መንደርደሪያው ተስፋ ነው። ተስፋ በዛሬ እና በነገ መካከል ያለች ድልድይ ናት……ተጠንቅቀው የሚራመዷት ድልድይ። ለመፍረስ ወዝ …ወዝ የምትል ቀጭን ድልድይ። አላዋቂዎች በጭካኔ ይረግጧታል…ያኔ ትፈርስና ከዛሬ ላይ ታስቀራቸዋለች….ነገን ሳይደርሱባት። ብልሆች ግን ቀስ እያሉ ይራመዱባታል….ያኔ ነገን እንደጓጉለት ታሳያቸዋለች።...