“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ጭንብሌ

ጭንብሌን የማወልቀው ገና ከቤቴ በራፍ ላይ ስደርስ ነው። ማውለቅ ባልፈልግም እንኳን እራሱ ከላዬ ላይ ለመውረድ ይታገላል። ጭንብሌን በፍጹም ቤቴ ውስጥ ማድረግ አልችልም…..ብፈልግም ስላለመድኩት ይከብደኛል። ሰዎች የሚወዱኝ በጭንብሌ ነው፤ ስለዚህ ከቤቴ ውጪ  ያለጭንብሌ መንቀሳቀስ አይሆንልኝም። በጭንብሌ ብዙ ወዳጆችን አፍርቻለው፤ ብዙ ዝና ተጎናጽፌአለው፤ ብዙ ምቾት አግኝቻለው። ለኔ ጭንብሌ አዲስ ህይወት...