“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ዘሩ ብቅ አላለም ብለህ ውሃ ማጠጣቱን አታቁም

አንዳንዴ ለፍተን ለፍተን ምንም ነገር ጠብ ሳይል ሲቀር ተስፋ መቁረጥ፤ ከተፍ ማልቱ አይቀርም። የምንለፋው ለምንድን ነው? ያሰኘናል። የምጓዘው ጨለማ መቼ ነው የሚነጋው? የልፋቴን ዋጋ መቼ ነው የማገኘው? እያላችሁ ከሆነ ፤ ምላሽ የምታገኙበትን አንድ ድንቅ ታሪክ ላካፍላችሁ። እኔ በግሌ የምጠቀምበት ዘዴ ነው። አንድ ነገር ሞክሬ ለማቋረጥ ሳስብ ይህንን ታሪክ ምልሼ ለራሴ እነግረዋለው። የቻይና ባምቡ ዛፍ አስተዳደጉ ከሌሎች...