“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ጥላቻ ቀድሞ የሚገለው ማንን ነው? የምንጠላውን ወይስ እኛን?

(በሚስጥረ አደራው)  ሰሞኑን ታላቋ አሜሪካ በዘር ጉዳይ መታመሷ የዓለም መገናኛዎች ቀኑን ሙሉ እያወሩ የሰነበቱበት እርዕስ ነው። ምንም እንኳን በዘር ላይ የተመሰረተ ጥላቻ የነበረ ቢሆንም። ሰሞኑን ግን ይህንን ጥላቻ ከአሸለበበት የቀሰቀሰው አጋጣሚ ስለተከሰተ ነበር፤ የእይንዳንዱን ሰው የተደበቀ ስሜት ሊያወጣው የቻለው። በየዜና ጣቢያው ሲወሩ ከነበሩት ዜናዎች፤ ፉከራዎችና ምኞቶች ሁሉ ሃሳቤን የሰረቀው ነገር ግን ሌላ...

ነጸብራቅ /Reflection/

(በሚስጥረ አደራው) ኑሮን በአጭሩ ከሚገልጹ ቃላቶች ውስጥ “ነጸብራቅ” አንደኛው ነው ልበል?  አንዴንዴ ዞር ብለን መንገዳችንን ስናጤነው፤ ተመሳሳይ ኩነቶችን ( Similar Patterns) ማየታችን የማይቀር ነው፤ ተመሳሳይ ባህሪ ያላቸውን ሰዎች ማግኘት ወይም መጎዳኘት፤ ተመሳሳይ ስህተቶችን መስራት፤ ተመሳሳይ መልካም ዕድሎችን መሰብሰብ፤ ብቻ ተቀራራቢ የሆኑ ነገሮችን በምናሳልፈው ህይወት ውስጥ ማየታችን የተለመደ ነው።...