“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ጭካኔ፤ ስልጣኔ ወይስ እምነት?

ሞትን የማይፈራ ማነው? ምንም እንኳን አለም ከተፈጠረች ጊዜ ጀምሮ የኖረ ነገር ቢሆንም፤ በፍጹም የሚለመድ አይደለም። ሁሌም እንግዳ ነው፤ ሁሌም ሃዘኑ ትኩስ ነው። ስቲቭ ጆብስ ለአመታት ጠዋት ጠዋት ቀኑን ከመጀመሩ በፊት ለራሱ የሚናገረው አንድ አባባል እንደነበረ  በየሚዲያዎቹ ተናግሯል አባባሉም ይህች ነበረች “ዛሬ የህይወትህ የመጨረሻ ቀን ቢሆን ምን ታደርግ ነበር?” እያለ እራሱን እንዳያንቀላፋ፤...

እንዳትወጣ የሚጎትቱህ ብዙዎች ናቸው!

ምቀኝነት አይደለም፤ ምቀኝነት የሚመስል ግን ካለማወቅ የሚመጣ ባህሪ ነው። አንዳንዴ እራሳችንን ለመለወጥ እናስብና ሌሎችን ማሳመኑ ዳገት ይሆንብናል። ከሱሰኝነት ለመላቀቅ ብንወስን፤ ሱስ ውስጥ የተዘፈቁትን ጓደኞቻችን ጥለን መሄዱ ይከብደናል፤ እኛ ብንለውጥ ጓደኝነታችን ይቀራል ብለን ስለምናስብ። እረጅም አመታትን በሌብነት የኖረ ሰው ስራው ጸጽቶት ቢለውጥ እንኳ፤ ማህበረሰቡ አያስለውጠውም። ሁሌም እንደሌባ ስለሚታይ፤...