“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

የሚታየውና የማይታየው ማዕበል

በሚስጥረ አደራው ሰው ሃሳቡ በግንባሩ ላይ ቢጻፍ ማን ማንን ቀና ብሎ ያያል? ደግነቱ በውስጣችን ያለውን ማንም አያውቅብንም። የምናስበውን አስበን፤ የፈለግነውን አሳውቀን የምንደብቀውን ደብቀን የመኖር ጥበቡ ለሰው ልጅ ብቻ የተሰጠ ጥበብ ነው። ልብ በሃዘን ደምቶ ፊት በፈገግታ ሲፈካ፤ ግንባር ኮስተር ብሎ ልብ በሃሴት ሲሞላ፤ ጉልበት ተንበርክኮ ልብ በትዕቢት ሲቆም፤ አፍ እንደ ማር ጣፍቶ ልብ እንደ እሬት ሲመር፤ ማን ማንን...

አቧራውን ማስጨስ ስታቆም መንገዱ በግልጽ ይታይሃል!

በሚስጥረ አደራው እንደ ሳይንሳዊው መረጃ ከሆነ የሰው ልጅ ከ50,000-80,000 ሃሳቦች በቀን በአይምሮዋችን ይመላለሳሉ። ከዚህ ሁሉ ሃሳቦች ውስጥ አብዛኛዎቹ በቀን በቀን የምንደጋግማቸው ተመሳሳይ ሃሳቦች ናቸው። ለዚህም ነው ህይወታችን የአስተሳሰባችን ነጸብርቅ የሚሆነው። በእውን ሆኖ የምናየው ነገር ሁሉ  በመጀመሪያ በአይምሮው ውስጥ የተቀነባበረ ነው። በራሳችን  ህይወት ላይም ሆነ በመላው አለም ላይ የተከወኑ ነገሮች...

መጀመሪያ ይሙቀኝና ማገዶውን እጨምራለው!

በ ሚስጥረ አደራው “መጀመሪያ ይሙቀኛና ማገዶውን እጨምራለው ” የአብዛኛዎቻችን ሰዎች የህይወት መርህ ነው። ማገዶ ከሌለው ጓዳችን ውስጥ ሙቀት የምንጠብቀው ምን ከምን እንደሚቀድም ስለማናውቅ ነው። ይህ አለማወቃችን ነው ያሰብናቸው ነገሮች እንዳይሳኩ፤ የጠበቅናቸው ነገሮች እውን እንዳይሆኑ የሚያደርገው። በቂ ማገዶ ሳንጨምር ሙቀት ልናገኝ አንችልም። የቀዘቀዘው ኑሮዋችን እንዲሞቅ ከፈለግን በርከት ያለ ማገዶ...