“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ግልጽነትና ሀበሻነት

በሚስጥረ አደራው ዘነበ ወላ የስብሃት ገብረግዚያብሄርን የህይወት ታሪክ ባሰፈረበት መጽሃፉ ስብሃት በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ እንደነበር ጽፎዋል።”መጽሃፍ ቅዱስን ሀበሻ ቢሆን ኖሮ የጻፈው፤ ዳዊት የኦርዮንን ሚስት ተመኘ የሚለውን አይጽፈውም ነበር፤ ከቤርሳቤህ ጋር ተኛ የሚለውንም ያወጣው ነበር” ይህንን እንግዲህ የተናገረው እውቁ ደራሲ ስብሃት ገ/እግዚያብሄር እንደሆነ ጸሀፊው ዘነበ ወላ ይናገራል። ይህንን...