ምናልባት….ምናልባት…..

(በሚስጥረ አደራው) ቁርሴን ከረፈደ ስለበላሁኝ፤ የምሳ ሰዓቴን ለእረፍት ልጠቀምበት አሰብኩኝና፤ ከመስራ ቤቴ ፊት ለፊት ወዳለው መናፈሻ ሄድኩኝ። አግድም አግድም ከተዘረጉት […]

ማን ቀድሞ ይታጠባል?- Zahir ክፍል ሁለት

(በሚስጥረ አደራው) “ሜሪ ሁለት የእሳት አደጋ ሰዎች የእሳት ቃጠሎን ለማጥፋት ወደ ጫካ ሄዱ እንበል። ግዳጃቸውን ሲጨርሱ በአቅራቢያው ወዳለ ወራጅ ውሃ […]

ነጸብራቅ /Reflection/

(በሚስጥረ አደራው) ኑሮን በአጭሩ ከሚገልጹ ቃላቶች ውስጥ “ነጸብራቅ” አንደኛው ነው ልበል?  አንዴንዴ ዞር ብለን መንገዳችንን ስናጤነው፤ ተመሳሳይ ኩነቶችን ( Similar […]

“የሴት ልጅ”

(በሚስጥረ አደራው)  አገር ሰላም ብዬ ወደ ስራዬ ለመሄድ በጠዋቱ ጉዜዬን ጀምሬያለው። ከሰሞኑን አንድ ወዳጄ የሰጠኝን ብዙ ዘፈን ያለበት ማጫወቻ እያጫወትኩኝ […]

ቁልፉ ማን ዘንድ ነው?

(በሚስጥረ አደራው) የተዘጋ በር የብዙ ነገሮች ምሳሌ ነው። ምኞቶቻችን፤ ፍላጎቶቻችን እንዲሁም ህልሞቻችን በተቆለፈ በር ይመሰላሉ። መጠየቃችን፤ መፈለጋችንና ልፋታችን ደግሞ በሩን […]

ሶስት አለሞች አንዲት ነፍስ 

(በሚስጥረ አደራው) እንደዛሬ ያለው ቀን ሲገጥመኝ ይህን አስባለው። ሰው በሶስት አለሞች ውስጥ ገባ ወጣ እያለ እድሜውን የሚፈጅ ፍጡር ይመስለኛል። በእያንዳንዱ […]