by Mistre | Jul 19, 2018 | Guest writer-እንግዳ ጸሃፍት
(በሚስጥረ አደራው) “ትዕግስት ስጠኝ ብለን ስንጠይቅ፤ የሚሰጠን እረጅም ሰልፍ ነው” ትላለች ጸሀፊ ትሬሲ ማክሚላን። ትዕግስትን ስንጠይቅ የሚሰጠን ትዕግስትን የምንለማመድበት መድረክና ትዕግስትን የምናዳብርባቸው ሁኔታዎች እንጂ ትዕግስት ልክ እንደተሰጥዎ ከላይ አይቸረንም። ለዛሬ ጽሁፌ መነሻ የሆነኝ ሀሳብ እንደሚከተለው ነው። አንዳንዴ እራሳችንን ባላሰብነው ሁኔታ ውስጥ እናገኘውና ከራሳችን የማንጠብቀው ባህሪ...
by Mistre | Jun 15, 2018 | Guest writer-እንግዳ ጸሃፍት
(በሚስጥረ አደራው) ከአንድ ሰው በራፍ ላይ ቁጭ ብሎ ድንች የሚሸጥ ምሲኪን ሰው ነበረ። የቤቱ ባለቤት ሁሌም ወደ ውጪ ሲወጣ ይህንን ምስኪን ሰው ይመለከተው ነበረ። ቀኑን ሙሉ ብርድና ጸሀይ እየተፈራረቀበት ኑሮን ለማሸነፍ መድከሙ ስላሳዘነው በአቅሙ ሊረዳው ወሰነ። ነጋዴው አንዷን ድንች በ50 ሳንቲም ነበር የሚቸረችረው። ታዲያ ይህ ሰው ምስኪኑን ነጋዴ ለመርዳት በማሰብ በየቀኑ የአንድ ድንች ዋጋ እየሰጠው ለመሄድ...
by Mistre | Apr 25, 2018 | Guest writer-እንግዳ ጸሃፍት
(በሚስጥረ አደራው) ማንም ሆን ብሎ የማያስተምረን፤ ነገር ግን በህይወታችን ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች አሉ። እኒህን የኑሮ ትምህርቶች በራሳችን ግዜ አደናቅፎን እስክንወድቅ ድረስ ማንም እንዲህ ነው ብሎ ሊያሳውቀን አይችልም። ባለፉት ቀናቶች ስለ “መቀበል” ወይም “Acceptance” በእጅጉ ሳስብ ነበረ። እራስን ስለመለወጥ፤ ሁኔታዎችን ስለመቀየር፤ የጎደለንን ስለማሟላት፤ ስለነዚህ ሁሉ ከልክ በላይ ሰምተናል። ስለ...
by Mistre | Dec 17, 2017 | Guest writer-እንግዳ ጸሃፍት
(በሚስጥረ አደራው) በእርግጥ…..ስስቅ አይተውኛል፤ በደስታ ስቦርቅ ስጮህ ሰምተውኛል። ሀዘንና ጭንቀት ይጋባል ስላሉኝ፤ በሽታዬን ለሌላው እንዳላጋባ፤ የውስጤን ደብቄ ደስተኛ መስዬ መታየት ጀመርኩኝ። የማስመስለው ደስተኛ መስዬ በመታየት የሰዎችን ክብር እንዳገኝ አልነበረም፤ የማስመስለው በእኔ ሀዘንና ጭንቀት ሌሎች እንዳይጨነቁ በማሰብ ብቻ እንጂ። ከዚህ በላይ ለሌሎች የሚሰጥ ምን ስጦታ አለ? የእናትነትን ፍቅር...
by Mistre | Dec 6, 2017 | መነቃቂያ inspiring stories
(ሚስጥረ አደራው) ብዙ እቃዎችን ስንገዛ አብሮ የሚሰጠን የመመሪያ ደብተር ወይም ማንዋል አለ። ይህ ማኑዋል የገዛነው እቃ እንዴት እንደሚሰራ፤ እንዴት እንደሚገጣጠም፤ እንዴት እንደሚለወጥ፤ ችግር ካለ ማንን እንደምናማክር፤ ሌሎች ብዙ ስለ እቃችን ጠቃሚ እውነታዎችን የሚይዝ ደብተር ነው። ብዙዎቻችን ግን ይህንን ማኑዋል ጊዜ ወስደን አናነበውም። ማኑዋሉን ሳያነብ የገዛውን እቃ ለመገጣጥም የሚሞክር ሰው ምናልባት...
Recent Comments