by Mistre | Mar 6, 2021 | መነቃቂያ inspiring stories
There is something special about a few people we meet in our lives. They have this energy and vibe that displays the enjoyment of life despite their circumstances. I am talking about people who don’t need coffee to kick start their morning. I am pretty sure they...
by Mistre | Aug 19, 2020 | መነቃቂያ inspiring stories
(በሚስጥረ አደራው) ጽሁፉን የሚያነበውና ታሪኩ የተጻፈለት ሰው ስለ አንድ ጽሁፍ እኩል ስሜት ሊኖራቸው አይችልም። ሰሞኑን አንድ ትምህርት ላይ ይህ ታሪክ ከጆሮዬ ዘለቀ። በአንድ ከተማ ውስጥ አንድ ብቸኛ ማንበብ የሚችል ሰው ነበረ። ይህ ሰው ከእርሱ ሌላ የሚያነብ ሰው በከተማው ባለመኖሩ ከፍተኛ ኩራት ይሰማው ነበር። ኩራት ብቻም ሳይሆን ደብዳቤ እንዲነበብላቸው ወደ እርሱ የሚመጡ ሰዎችን ይንቅ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን...
by Mistre | Aug 12, 2020 | መነቃቂያ inspiring stories
(በሚስጥረ አደራው) ይህንን አባባል ስሰማ የምር ደንግጫለሁ። “የመጨረስን ጣዕም ካላወቅክ፤ ለራስህ ክርብ አይኖርህም” ። በዛው ቅጽበት ጀምሬ የጨረስኩት ምንድን ነው ብዬ እራሴን ጠየቅኩኝ? የጀመርኳቸው ብዙ ነገሮች በህሊናዬ መጡ፤ የጨረስኳቸው ነገሮች ግን..… ነገርን ጀምሮ መጨረስ የሚሰጠው ስሜት ልዩ ነው። ብዙ ጊዜ ግልጽ የሆነ የጥፋተኝነት ስሜት የሚሰማን ለሌሎች የገባነውን ቃል ማክበር ሲሳነን ነው። የጥፋተኝነት ስሜት...
by Mistre | Oct 21, 2019 | Guest writer-እንግዳ ጸሃፍት
በሚስጥረ አደራው ዛፍ መሆን እመኛለሁ ያለውን ባለቅኔ ዛሬ ነበር ማግኝት “መጽሀፍ አንብቤ እፎይ ባልኩኝ ሰዓት ምነው ዛፍ በሆንኩኝ፤እያልኩ እመኛለሁ ወይ ፍሬ አፈራለሁ ወይ ጥላ እሆናለሁ ቢያንስ አንዲት ወፍ በግል አምና ጎጆ ቤቷን፤ እንደምትሰጠኝ እተማመናለሁ ያኔ በትክክል ለአደራ እበቃለሁ”- ነብይ መኮንን/ስውር ስፌት ሰሞኑን በምኖርበት ከተማ ዛፎች ቅጠላቸውን የሚያጡበት ወቅት ነው። ላለፉት ወራቶች አረንጓዴ ለብሰው...
by Mistre | Jul 23, 2018 | መነቃቂያ inspiring stories
(በሚስጥረ አደራው) ከምንም በላይ አንዳችንን ከሌላኛችን የሚለየን ነገር ቢኖር ለራሳችን ያለን አመለካከት ወይም ምስል በእንግሊዘኛው ደግሞ Self Image ነው። የስነ ልቦና ባለሙያዎች ስለዚህ የስነ ልቦና ጥበብ መጀመሪያ ባጠኑበት ወቅት፤ ታላቁ የስነልቦና ግኝት ብለውት ነበር። ሁላችንም በዚህ አለም ላይ ስንኖር የኑሮዋችን መጠንና ልኩ የሚወሰነው ለራሳችን ባለን አመለካከት ወይም በአይምሮዋችን ውስጥ ስለራሳችን...
Recent Comments