“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ያልተፈተሹ ባህሪያት

ያልተፈተሹ ባህሪያት

(በሚስጥረ አደራው)  “ትዕግስት ስጠኝ ብለን ስንጠይቅ፤ የሚሰጠን እረጅም ሰልፍ ነው” ትላለች ጸሀፊ ትሬሲ ማክሚላን። ትዕግስትን ስንጠይቅ የሚሰጠን ትዕግስትን የምንለማመድበት መድረክና ትዕግስትን የምናዳብርባቸው ሁኔታዎች እንጂ ትዕግስት ልክ እንደተሰጥዎ ከላይ አይቸረንም። ለዛሬ ጽሁፌ መነሻ የሆነኝ ሀሳብ እንደሚከተለው ነው። አንዳንዴ እራሳችንን ባላሰብነው ሁኔታ ውስጥ እናገኘውና ከራሳችን የማንጠብቀው ባህሪ...

በመተው….

(በሚስጥረ አደራው) በቀደም ለታ አንዲት የማደንቃት ድምጻዊት ቃለመጠየቅ ሲደረግላት እየሰማሁኝ ነበር። ይህች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምጻዊት ባለትዳር ነበረችና ጋዜጠኛው የሚከተለውን ጥያቄ ሰነዘረ። “በዚህ ሙያሽ ላይ ባለቤትሽ እርዳታ ያደርጋል? ይደግፍሻል?” “ባለቤቴ ይደግፈኛል……በመተው ይደግፈኛል፤ እራሴን እንድሆን በመተው፤ የስራ ቀጠናዬ ውስጥ ባለመግባት በመተው ይደግፈኛል” ብላ መለሰች። መልሷ ውስጤ...

አለምን እየመራት ያለው ሰይጣን ማን ነው?

(በሚስጥረ አደራው) “ወደድንም ጠላንም ህይወታችን ለፈጣሪ ባለን የምስጋና መጠን ይወሰናል። ህይወታችንን እጅግ መልካም ለማድረግ አልያም እርግማን ወደሞልው የሰቀቀን ኑሮ ለመለወጥ የሚያስችለን የገዛ አመለካከታችን ነው። አንዳንዶቻችን በቤታችን ጓሮ የተተከለውን ጽጌሬዳ ስንመለከት ጽጌሬዳው በእሾህ መወረሱ ያበሳጨናል፤አንዳንዶች ደግሞ እሾሁ ጽጌሬዳ ማብቀሉ ይገርማቸዋል። ሁሉ ነገር እኛ በሚኖረን የህይወት መነጽር ይወሰናል።...

ሀሙስ ከደረስን እሁድ ብዙ አይርቅም!

(በሚስጥረ አደራው) ህይወት ከሰባት ቀናቶች የበለጠ እድሜ የላትም፤ የትኛው ቀን ላይ ነን? ይህንን ያለው ታዋቂው ገጣሚ ሮበት ብላይ ነው።  ገጣሚው ይህንን የተናገረው አሜሪካ በወቅቱ የነበረችበትን ጦርነቶች አስመልክቶ ተቃውሞውን በገለጸበት ግጥሙ ውስጥ ነበር። ይህ ሰው ስነጥብበን ለሰላም ለማዋል ብዙ ተግቷል፤ እንደውም “American Writers Against the Vietnam War” የሚል ማህበርም መስርቶ ነበር፤ ይህ...

ማን ቀድሞ ይታጠባል?- Zahir ክፍል ሁለት

(በሚስጥረ አደራው) “ሜሪ ሁለት የእሳት አደጋ ሰዎች የእሳት ቃጠሎን ለማጥፋት ወደ ጫካ ሄዱ እንበል። ግዳጃቸውን ሲጨርሱ በአቅራቢያው ወዳለ ወራጅ ውሃ ሄዱ። የአንደኛው ፊት በጥላሸት ተሸፍኖ ጥቁር ብሏል፤ የሁለተኛው ሰው ፊት ግን ንጹህ ነው፤ ጥያቄዬ ምን መሰለሽ፤ ከሁለቱ ማንኛቸው ፊታቸውን ቀድመው የሚታጠቡ ይመስለሻል?” “ይህማ ቀሽም ጥያቄ ነው፤ ፊቱ ጥላሸት የለበሰው ሰው ነዋ” “አይደለም!!! አየሽ ተሳሳትሽ፤ ፊቱ...