“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

My Psychotherapy experience

My Psychotherapy experience

It has been almost six months since I made my first appointment with a therapist. It was terrifying. The stigma around it made me nervous about the whole thing. Months after, I can proudly tell you that it was one of the best decisions I made in my life. I am opening...
የሚያነበው ሳያለቅስ የሚነበብለት ለምን ያለቅሳል?

የሚያነበው ሳያለቅስ የሚነበብለት ለምን ያለቅሳል?

(በሚስጥረ አደራው) ጽሁፉን የሚያነበውና ታሪኩ የተጻፈለት ሰው ስለ አንድ ጽሁፍ እኩል ስሜት ሊኖራቸው አይችልም። ሰሞኑን አንድ ትምህርት ላይ ይህ ታሪክ ከጆሮዬ ዘለቀ። በአንድ ከተማ ውስጥ አንድ ብቸኛ ማንበብ የሚችል ሰው ነበረ። ይህ ሰው ከእርሱ ሌላ የሚያነብ ሰው በከተማው ባለመኖሩ ከፍተኛ ኩራት ይሰማው ነበር። ኩራት ብቻም ሳይሆን ደብዳቤ እንዲነበብላቸው ወደ እርሱ የሚመጡ ሰዎችን ይንቅ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን...
የመጨረሰን ጣዕም የማያውቅ ለራሱ ክብር አይኖረውም

የመጨረሰን ጣዕም የማያውቅ ለራሱ ክብር አይኖረውም

(በሚስጥረ አደራው) ይህንን አባባል ስሰማ የምር ደንግጫለሁ። “የመጨረስን ጣዕም ካላወቅክ፤ ለራስህ ክርብ አይኖርህም” ። በዛው ቅጽበት ጀምሬ የጨረስኩት ምንድን ነው ብዬ እራሴን ጠየቅኩኝ? የጀመርኳቸው ብዙ ነገሮች በህሊናዬ መጡ፤ የጨረስኳቸው ነገሮች ግን..… ነገርን ጀምሮ መጨረስ የሚሰጠው ስሜት ልዩ ነው። ብዙ ጊዜ ግልጽ የሆነ የጥፋተኝነት ስሜት የሚሰማን ለሌሎች የገባነውን ቃል ማክበር ሲሳነን ነው። የጥፋተኝነት ስሜት...
ፍቅር ፍትህና መሪነት

ፍቅር ፍትህና መሪነት

(በሚስጥረ አደራው) ፍቅር በፍትህ አፈር ላይ የምትበቅል ተክል ናት። የፍትህ አፈር ሚዛናዊ ነው፤ ያልተመጣጠነ ነገር ሁሉ ሚዛኑን ይደፋዋል። ከልክ በላይና በታች የሚሰጥ ነገር ሁሉ ተክሉን ይገለዋል። ሁሉንም ነገር በልኩና በመጠኑ፤ ሚዛኑን በጠበቀ መልኩ ሲሆን፤ ፍቅር ታብባለች። The Road less Traveled  በተሰኘው መጽሃፍ ላይ ጸሃፊው ፍቅርን እንዲህ ውብ አድርጎ ከፍትህና ከመሪነት ጋር ሽምኖ አቅርቦታል...