“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

As A Man Thinketh- ክፍል አንድ

“As A Man Thinketh” -By James Allen ትርጉም- በሚስጥረ አደራው ክፍል አንድ “Thought and Character” “አስተሳሰብ እና ባህሪ” “ሰው በልቡ የሚያስበውን ሃሳብ ነው” የሚለው አባባል የሰውን ልጅ ማንነት የሚያንጸባርቅ አባባል ብቻም ሳይሆን፤ የህይወቱን መስመር እና ጉዞም የሚዳስስ  ነው። እርግጥም ሰው የሚያስበውን...