Latest Stories
Latest Stories
Inspirational Posts
ልምጥነት The beauty of Flexiblity
(በሚስጥረ አደራው)
ልምጥነት ለ Flexiblity ያገኘሁት ተቀራራቢ ቃል ነው። ስለዚህ በዚህ ጽሁፍ ልምጥነት ስል Flexiblityን እየገለጽኩ እንደሆነ ይታወቅልኝ።
ግትርነት ከሰው እስከ ህይወት የሚያነካካን መልካም ያልሆነ ባህሪ ነው።
የፐርሽያው አለቃ ገብርሃና
በፐርሽያ (አሁኗ ቱርክ) ጥንታዊ ጽሁፎች ውስጥ ናስረዲን በጣም ታዋቂ ገጸባህሪ ነው። እንደሚባለው ይህ የሱፊ ፈላስፋ ናስረዲን በ13ኛው ክፍለዘመን የነበረ ብልህ መምህር ነበር። በእሱ ስም የሚተረኩ በጣም ብዙ ታሪኮች፤ ቀልዶችና፤ ትምህርት አዘል መልዕክቶች፤ ዛሬም ድረስ ይነገራሉ።
ሰጠኝ” እና “አገኘሁ
የድሮ የኢኮኖሚክስ አስተማሪዬ ነበሩ። ስማቸው ለጊዜው ተዘነጋኝ። ነገር ግን ከአመታት በፊት የተናገሩት ነገር ዛሬም ድረስ አይምሮዬ ውስጥ አለ። አንድ ቀን የመጨረሻውን የሴሚስተሩን ፈተና ከተፈተንን በኋላ ስለ ውጤት ሲመክሩን እንዲህ ነበር ያሉት።
ግልጽነትና ሀበሻነት
ዘነበ ወላ የስብሃት ገብረግዚያብሄርን የህይወት ታሪክ ባሰፈረበት መጽሃፉ ስብሃት በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ እንደነበር ጽፎዋል።”መጽሃፍ ቅዱስን ሀበሻ ቢሆን ኖሮ የጻፈው፤
መጀመሪያ ቃል ነበረ…
“መጀመሪያ ቃል ነበረ….” ይላል ቅዱሱ መጽሃፍ። ቃል ትልቅ ሀይል እና ጉልበት ያለው ነገር መሆኑን ይህ ጥቅስ ያስረዳል። ይህ አባባል ከሀይማኖታዊ ትርጓሜው በዘለለ በእለት ተእለት ኑሮዋችንም ትልቅ ጉልበት ያለው መልዕክት ነው።
“ከብቶች ሁሉ አንድ አይነት ሳር እየበሉ ……..”
“ከብቶች ሁሉ አንድ አይነት ሳር እየበሉ ፋንድያቸው ለምን ተለያያ?” ፣ ይህ አባባል ለከብቶች መንጋ ብቻም ሳይሆን ለሰዎች መንጋም የሚሰራ መሰለኝ። አንድ አይነት ትምህርት ቤት ገብተን፤ በአንድ አይነት መምህር ተምረን፤
ለበጎ ወይስ ለመጥፎ?- ጊዜ ቢፈታውስ?
“There is nothing either good or bad, but thinking makes it so.”– William Shakespeare
በአንድ መንደር ውስጥ የሚኖር አንድ ገበሬ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን የዚህ ገበሬ ፈረስ ይጠፋል።
ማነው ትክክል?
ለትክክለኛነት እና ለስህተተኛነት ጥያቄዎቻችንን መልስ እንደመስጠት፤ ለእውነት እና ለሃሰት መለኪያችን መስፈርትን እንደማግኘት፤ ለማንነታችን ትርጉምን እንደመፈልግ ህሊናን የሚረብሽ ምን ነገር አለ? ልብ እና አይምሮ ሲቃረኑ፤
Check Out Our Videos
If you’re on the go, check out some inspirational videos.
ሶስቱ የደስታ ህጎች
Three rules of happiness.
ሶስቱ የደስታ ህጎች
Three rules of happiness.
ሶስት እርምጃ ለመክሊት
Three feet from your goal.
ሶስት እርምጃ ለመክሊት
Three feet from your goal.
ሰው እንደ አስተሳሰቡ ይኖራል
New Amharic Motivation
ሰው እንደ አስተሳሰቡ ይኖራል
New Amharic Motivation
Visit The Store
Welcome to Asharaye!
I am so excited that you found this page. My name is Mistre Aderaw. I am passionate about personal development because I believe life is a continuous learning process, and we are all works in progress. We are like a painting that always needs one more brushstroke or like a statue that needs a little more carving and contouring. However, in this case, we are the art and the artist, the painter, and the canvas, simultaneously the sculptor and the statue. We create our own reality through our thoughts, beliefs, and actions. That is why I believe in being a student of life and creating a community of like-minded individuals so that we can empower, uplift, and inspire each other.
This website aims to spread unifying words, uplifting messages, and motivating stories, and the poetry adds a little bit of beauty by celebrating positive qualities and aesthetic expression.
My mission is to help myself and others tap into our fullest potential in order to live our lives in solemn and joyous fulfillment of our intended purposes here on Earth. Every change we want to see in the world starts within us. Deep inside, we all strive to evolve to our most authentic self, and it is inspiring to know that there are many others on a similar path. It is my hope and belief that this website can serve as a platform to share ideas.
If you want to be a guest writer, please submit your work to asharaye.net@gmail.com. I welcome everyone who wants to contribute ideas, uplifting messages, suggestions, poetry, or any story that you think will add positivity to the world.
Subscribe To The Blog Via Email
Enter your email address to subscribe to this blog and receive notifications of new posts by email.