ማኑዋል- Life’s Instruction Manual

(ሚስጥረ አደራው) ብዙ እቃዎችን ስንገዛ አብሮ የሚሰጠን የመመሪያ ደብተር ወይም ማንዋል አለ። ይህ ማኑዋል የገዛነው እቃ እንዴት እንደሚሰራ፤ እንዴት እንደሚገጣጠም፤ […]

አለምን እየመራት ያለው ሰይጣን ማን ነው?

(በሚስጥረ አደራው) “ወደድንም ጠላንም ህይወታችን ለፈጣሪ ባለን የምስጋና መጠን ይወሰናል። ህይወታችንን እጅግ መልካም ለማድረግ አልያም እርግማን ወደሞልው የሰቀቀን ኑሮ ለመለወጥ […]

ሀሙስ ከደረስን እሁድ ብዙ አይርቅም!

(በሚስጥረ አደራው) ህይወት ከሰባት ቀናቶች የበለጠ እድሜ የላትም፤ የትኛው ቀን ላይ ነን? ይህንን ያለው ታዋቂው ገጣሚ ሮበት ብላይ ነው።  ገጣሚው […]

Zahir ;The rout to holiness or madness-ክፍል አንድ

(በሚስጥረ አደራው) ለዛሬ እንደመወያያም አልያም እንደ ሃሳብ ላነሰው የወደድኩት የፓውሎ ኮዌሎ ድርሰት ከሆነውና “ዛሂር” ከተሰኘው መጽሐፍ ላይ ከወደድኳቸው አባባሎች ውስጥ […]

መቆረጥ ያለበት ተስፋ

(በሚስጥረ አደራው)  የጥበቃ ልኩ ምን ያህል ነው? በተስፋና በከንቱ ጥበቃ መካከል ያለው መስመር ምን ያህል ቀጭን ነው? በተስፋ መቁረጥ ውስጥ […]

ቁልፉ ማን ዘንድ ነው?

(በሚስጥረ አደራው) የተዘጋ በር የብዙ ነገሮች ምሳሌ ነው። ምኞቶቻችን፤ ፍላጎቶቻችን እንዲሁም ህልሞቻችን በተቆለፈ በር ይመሰላሉ። መጠየቃችን፤ መፈለጋችንና ልፋታችን ደግሞ በሩን […]

“ሰጠኝ” እና “አገኘሁ”

(በሚስጥረ አደራው) የድሮ የኢኮኖሚክስ አስተማሪዬ ነበሩ። ስማቸው ለጊዜው ተዘነጋኝ። ነገር ግን ከአመታት በፊት የተናገሩት ነገር ዛሬም ድረስ አይምሮዬ ውስጥ አለ። […]