“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

የመቀበል ሀይል- The power of Acceptance

(በሚስጥረ አደራው) ማንም ሆን ብሎ የማያስተምረን፤ ነገር ግን በህይወታችን ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች አሉ። እኒህን የኑሮ ትምህርቶች በራሳችን ግዜ አደናቅፎን እስክንወድቅ ድረስ ማንም እንዲህ ነው ብሎ ሊያሳውቀን አይችልም። ባለፉት ቀናቶች ስለ “መቀበል” ወይም “Acceptance” በእጅጉ ሳስብ ነበረ። እራስን ስለመለወጥ፤ ሁኔታዎችን ስለመቀየር፤ የጎደለንን ስለማሟላት፤ ስለነዚህ ሁሉ ከልክ በላይ ሰምተናል። ስለ...