“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

በፍቅር “መውደቅ” ወይስ “መነሳት”

እንደው በምዕራብያውያን ዘንድ ስለፍቅር የሚደሰኮርበት ወቅት ነውና ትንሽ ስለፍቅር ልሞነጭር ፈለግኩኝ።አንስታይን “በፍቅር ለወደቀ ሰው የመሬት ስበት ተጠያቂ አይደለም” ማለቱ ይነገራል። በፍቅር መውደቅ ምን ማለት ነው? “መውድቅ” የሚለውን ቃል ለመጠቀም ለምን እንደመረጥን ሳስብ ነበር ሰሞኑን። ምናልባት “መውደቅ” ብለን የምንጠራው ተሞክሮ ለወደድነው ሰው የምንሆንለትን ነገር፤ የምንከፍለውን መስዋትነት ለማጠቃለል...

ለብ…….

እግዜር ግን እንዴት ነው እንዲህ ውሉ የጠፋው? ከቀዝቃዛው ይልቅ ለብ ያልውን ገፋው. ያልሞቁ ወይም ያልቀዘቀዙ ስሜቶች፤ ያልሞቁ ወይ ያልቀዘቀዙ ሰዎች፤ እጅግ አስቸጋሪዎች ናቸው። ለውሳኔ የሚያስቸግሩ፤ ልክ መንታ መንገድ ላይ ቆሞ ወዴት መሄድ እንዳለብን መወሰን የሚከብደን አይነት ስሜት ማለት ነው። ወደ ግራ አልያም ወደቀኝ ላለማለት ከወዲያ ወዲህ መውለብለብ፤ የለብታ ባህሪ ነው። እሺ ወይም እምቢ ለማለት መቸገር፤ ለመቀበል...