“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

እውነተኛ ወዳጆቻችንን  እንዴት እንለያቸው?

  “እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው (2) መቼም  ያለወዳጅ አይደላም ያለሰው” አለ ዘፋኙ ሰው ያለ ሰው መኖር የሚችል አይመስለኝም። ያለወዳጅ በብቸኝነት የምትገፋ ህይወት እምብዛም ጣፋጭ አትሆንም። ነገር ግን ማንኛውም አይነት ግንኙነት የእውነት ጣዕም የሚኖረው እውነተኛ ወዳጅ ስናገኝ ነው። ሰው ለሰው ልጅ መጥፊያውም መልሚያውም ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ሰዎች  ለህይወታችን መሳካት አስተዋጽዎ...

አስሩ ድንቅ የስኬት መርህዎች – ከናፖሊዮን ሂል

  ስኬት አንድ የሆነና ሁሉንም የሚያስማማ ወጥ ትርጉም ሊኖረው አይችልም። እስከዛሬ ከቀረቡ የስኬት ትርጉሞች መካከል ለብዙ ሰዎች የሚስማማው  የታዋቂው የኽርል ናይቲንጌል ትርጉም እንደሆነ ብዙ የዘርፉ ሰዎች ይመሰክራሉ። ናይቲንጌል ስኬትን እንዲህ አድርጎ ነው ይተረጉመዋል። “Success is the progressive realization of a worthy goal or ideal.”። ትርጉሙ ስኬት...

እራስህን እንደምስኪን  ወይም እንደተበዳይ እየቆጠርክ ነው? መውጫው መንገድ እነሆ…..

  ጥሎብን ምስኪንነት እንወዳለን። ሰዎች  እንዲያዝኑልን አልያም ለራሳችን የምስኪንነት ስሜት እንዲኖረን እንሞካራለን። ለውድቀታችን ለሃዘናችን ወይም የማንፈልገውን ኑሮ ለመኖራችን ሌሎችን መውቀስ ይቀናናል። ምክንያቱም ለህይወታችን አለመስተካከል ሌሎችን ስንወቅስ የጥፋተኝነት ስሜቱን ስለሚቀንስልን። ለደስታችን መደብዘዝ፤ በትምህርት ላለመግፋታችን፤ የምንፈልገውን ኑሮ ላለመኖራችን ምክንያቱን እራሳችን ውስጥ ከመፈለግ...