by Mistre | Mar 24, 2016 | Guest writer-እንግዳ ጸሃፍት
የሃገራችን ሰው “ጽድቅ እና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም” ይላል ሲተርት። እውነትም ከሞት በኋላ ያለውን ህይወት አይቶ የነገረን ሰው የለም፤ መልካም ሰርታ ያረፈች ነፍስ ግን እውነተኛ እረፍትን ማግኘቷ አይቀርም። መልካምነት እና ክፋት ለእያንዳንድችን የተለያየ ትርጉም ሊኖራቸው ይችላል። በመጥፎ ነገሮች የሚተባባሩ ሰዎች አንዳቸው ለአንዳቸው መልካም እንደሆኑ ነው...
by Mistre | Mar 12, 2016 | መነቃቂያ inspiring stories
የተፈጥሮ አድናቂ ከሆነን የወንዝን ውበት በህሊናችን ለመሳል ባልተቸገርን። ወንዝ ውብት ብቻም ሳይሆን ከሰው ልጅ ህይወት ጋርም ጥልቅ ግንኙነት አለው። ወንዝ የብዙ ስልጣኔዎች ምንጭ፤ የስነጽሁፎች መጠንሰሻ፤ የፍቅር መጎንጫ ሆኖ በየስነጽሁፉ ተከትቦ እናገኘዋለን። የሰው ልጅ ህይወት በወንዝ ተመስሎ ሲታይ የኑሮዋችን ፍሰት እንዴት እንደሆነ በሶስተኛ አይን ያስመለክተናል። ስለወንዝ የተለያዩ ድንቅ አባባሎች ተነግረዋል። ለዛሬ...
by Mistre | Mar 10, 2016 | መነቃቂያ inspiring stories
በአሁኑ ሰዓት ስለራሳችን ያለን አስተሳሰብ ከየት እንደመነጨ ጠይቀን እናውቃለን? ስለራሳችሁ ተናገሩ ብንባልስ ምን መልስ ይኖረናል? አቅማችንንስ ስንመዝን በማን መመዘኛ ነው? እንችላለን ብለን የምናስባቸው ነገሮችም ሆኑ አንችላቸውም ብለን የምናስባቸው ነገሮች በመጀመሪያ እንዴት ወደ አይምሮዋችን ዘለቁ? ይህንን ያልኩበት ምክንያት ብዙዎቻችን ያለንን አቅምም ሆነ ተሰጥዎ አውጥተን ያልተጠቀምንበት ዋነኛው ምክንያት ሌሎች በአንድ...
by Mistre | Mar 1, 2016 | መነቃቂያ inspiring stories
“what is this inner strength that enables one to maintain calm in the face of difficulties? It is not the result of external factors,medicines, injections, drugs or alcohol. Nor some kind of external blessing. Inner strenghth stems from true training of he...
Recent Comments