“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

መንፈሳዊነት ወይስ ሃይማኖተኛነት?

አንዳንዶች በ”ሃይማኖተኛነት” (Religious)  እና “በመንፈሳዊነት” (Spiritual) መካከል ትልቅ ልዩነት እንዳለ ያምናሉ። በአንድ ወቅት ይህንን ጥያቄ ለአንድ አባት አቅርቤላቸው  የሰጡኝ መልስ እንዲህ የሚል ነበር “በመንፈሳዊነት የሚያምኑ ሰዎች መልካም ባህሪ ቢኖራቸውም መንፈሳቸውን የሚያጠነክሩበት እና ጸንተው እንዲቆሙ የሚያደርጋቸው አንድ እምነት...