“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

መዳፎቹን በትናንት ህይወቱ የሞላ ሰው፤ ነገን እንዲት ሊቀበል ይችላል?

“when you hold on to your history, you are doing it at the expense of your destiny” T.D Jakes እርግጥ ነው የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ ልክ ዘፋኙ እንዳለው። ዛሬያችን ትናንት ላይ በወሰንናቸው ውሳኔዎች የተገነባ ነው። ስለትናንት ማሰብ ባልከፋ ምክንያቱም ከስህተታችን ትምህርትን ከስኬታችን ብርታትን እስካገኘንበት ድረስ። ባሳለፍነው ህይወት ውስጥ...

 ፍቅር እና ነጻነት

“Love one another, but make not a bond of love: Let it rather be a moving sea between the shores of your souls.” ―ካህሊል ጂብራን እያንዳንዳችን ፍቅርን የምንገልጽበት የራሳችን የሆነ መንገድ አለን። እናትና አባት ለልጆቻቸው፤ ወንድም ለእህቱ፤ እህት ለወንድሟ፤ ጓደኛ ለጓደኛ፤ ሚስት ለባሏ፤ ባል ለሚስቱ፤ ፍቅራቸውን በተለያየ መጠንና መንገድ ይገልጹታል። ዛሬ...