“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ይሉኝታ ባይኖረህ ህይወትህን እንዴት ትኖራት ነበር?

“Care about what other people think and you will always be their prisoner.” – Lao Tzu ሌሎች ስለኔ ምን ያስባሉ እያልክ የምትጨነቅ ከሆነ ያለምንም ጥያቄ እስረኛ ነህ። የአይምሮ ባርነት በባለቤቱ ካልሆነ በቀር በማንም ነጻ አውጪ ነኝ ባይ ነጻ የማይወጣ ከባድ ባርነት ነው። እርግጥ ነው ፈጽሞ ስለሰው ሳይጨነቁ መኖር እጅግ የሚከብድ ነገር ነው። ነገር ግን የባርነቱን ጥብቀት...

በስተመጨረሻ ይዘነው የምንሄደው ምንድን ነው? ‪

“At the end it’s not the years in your life that count, it’s the years in your life” -Abraham Lincoln ጠቢቡ ሰለሞን ሁሉን አየ ሁሉን አጣጣመ በስተመጨረሻ “ሁሉም ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ፤ ነፋስንም እንደመከተል ነው” ሲል ኑሮን ደመደመ። እንደኔ ሁሉም ከንቱ ነው ሲል ተስፋ ሊያስቆርጠን አይመስለኝም፤ ተስፋን...

ከመስመሩ በላይና በታች

  በኑሮ ላይ የተሰመረ ሃሳባዊ መስመር አለ። ጥቂቶች ከመስመሩ በላይ ሲኖሩ ብዙሃኑ ግን ከመስመሩ በታችን ይኖራሉ። ይህ መስመር የአስተሳሰብ መስመር ነው። ከመስመሩ በታች ለመኖር እጅግ ቀላል ነው፤ ቀላል የሆነው ምቹ ሆኖ ሳይሆን ጥረት እና ልፋት ስለማይኖርበት ነው። እራስን ለማሻሻልም ሆነ እራስን ለማነጽ ምንም አይነት ሙከራ የማይደረግበት፤ የጨለምተኝነት ጭጋግ የወረሰው ስፍራ ነው። ከመስመሩ በታች የሚኖሩ ሰዎች...