by Mistre | Jul 28, 2015 | ትርጉሞች
“As A Man Thinketh” -By James Allen ትርጉም- በሚስጥረ አደራው ክፍል አምስት Effect of Thought on Circumstances. የአስተሳሰባችን ተጽዕኖ ጭንቀት እና መከራ ትክክለኛ ያልሆነ አስተሳሰብ ውጤቶች ናቸው። ሰው ከውስጣዊ ማንነቱ ጋር አብሮ መሄድ ሲያቅተው፤ በሰብዓዊ ህግ ስር ተገዝቶ መኖር ሲሳነው የመከራን ቀንበር ይሸከማል። የጭንቀት ማብቂያው ነፍስን ማጽዳት ነው፤ አይምሮን የሚያጎድፉ...
by Mistre | Jul 24, 2015 | ትርጉሞች
“As A Man Thinketh” -By James Allen ትርጉም- በሚስጥረ አደራው ክፍል አራት Effect of Thought on Circumstances. የአስተሳሰባችን ተጽዕኖ የሚከተሉትን ሰዎች ታሪክ እንደምሳሌ እንውሰድ፦የመጀመሪያው ሰው በኑሮው የሚማረር ነው፤ በድህነት ውስጥ ያለ።ሁኔታዎች እንዲለወጡ ይፈልጋል፤ በስራውም ሆነ በመኖሪያው ምቾቱ እንዲጨምርለትም ይሻል። የሚከፈለው ደሞዝ አነስተኛ ስለሆነ...
by Mistre | Jul 22, 2015 | ትርጉሞች
“As A Man Thinketh” -By James Allen ትርጉም- በሚስጥረ አደራው ክፍል ሶስት “Effect of Thought on Circumstances.” “የአስተሳሰባችን ተጽዕኖ” ሰው በውስጡ ብዙ ሃሳቦች፤ ምኞቶች እና ተስፋዎች አሉት። ከእነዚህ መካከል ገዝፈው ህይወቱን የሚመራባቸው አስተሳሰቦች እና ምኞቶች እንዲሁም ተስፋዎች በስተመጨረሻ ፍሬ ማፍራታቸው አይቀርም። ግራ ቢያጋባም ሰው ለእሱ መልካም...
by Mistre | Jul 20, 2015 | ትርጉሞች
“As A Man Thinketh” -By James Allen ትርጉም- በሚስጥረ አደራው ክፍል ሁለት “Effect of Thought on Circumstances.” “የአስተሳሰባችን ተጽዕኖ” የሰው ልጅን አይምሮ ልክ እንደ እርሻ መውሰድ ይቻላል። በብልሃት የሚገራ ወይም ቸል ተብሎ የሚተው ለም መሬት። መሬቱን ተንከባከብነውም ሆነ ቸል አልነው፤ የሆነ ነገር ማብቀሉ አይቀርም።...
by Mistre | Jul 18, 2015 | ትርጉሞች
“As A Man Thinketh” -By James Allen ትርጉም- በሚስጥረ አደራው ክፍል አንድ “Thought and Character” “አስተሳሰብ እና ባህሪ” “ሰው በልቡ የሚያስበውን ሃሳብ ነው” የሚለው አባባል የሰውን ልጅ ማንነት የሚያንጸባርቅ አባባል ብቻም ሳይሆን፤ የህይወቱን መስመር እና ጉዞም የሚዳስስ ነው። እርግጥም ሰው የሚያስበውን...
Recent Comments