“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

መፍትሄ አለኝ

አዎ መፍትሄ አለኝ፤ መፍትሄው ግን ችግራችንን ባቋራጭ የሚፈታ ሳይሆን፤ በረጅም ጊዜ ጨርሶ የሚያስወግድ ነው። እናንተዬ ለችግሮቻችን ሁሉ መፍትሄውን ቤታችን አስቀምጠን፤ መፍትሄ ፍለጋ እስከመቼ እንንከራተታለን? ለጥያቄዎቻችን ሁሉ መልሱ እያንዳንዳችን አይምሮ ውስጥ ሆኖ ሳለ እስከመቼ  መልስ ፍለጋ የሌላው መንጋጋ ስር እናንጋጥጣለን? አዎ መፍትሄ አለኝ፤ ይህን መፍትሄ አስቤ ፤ አውጥቼ አውርጄ፤ ጋራ ቧጥጬ፤ በረሃ አቋርጬ፤...

“ላለው ሁሉ ይሰጠዋል ይበዛለትማል……ከሌለው ግን ያው ያለውም እንኳን ይወሰድበታል”

ይህንን አባባል ደጋግሜ ብሰማውም ትርጉሙ እሰከ ቅርብ ጊዜ እምብዛም አይገባኝም ነበር፤ Rhonda Byrne የተባለችው ጸሃፊ ግን አባባሉ በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንዲኖረው አድርጋዋለች። ይህች አውስትራሊያዊት ፀሃፊ አለም የሚያውቃት “The Secret” ወይንም ሚስጥሩ በተባለው ብሩህ ህይወትን ለመምራት የሚያስችል የህይወት ፍልስፍናን በያዘው ስራዋ ነው። በ2012 ያሳተመችው “The Magic” በተሰኘው መፅሃፏ ደግሞ...

የ20ኛው ክፍለ ዘመን አስርቱ ትዕዛዛት

እኒህ ትዕዛዛት፤ ሙሴ የጻፋቸው አስርቱ  ትዕዛዛት አይደሉም፤ የመጽሃፍ ቅዱሱን ትዕዛዛት የሚጋፉም አይደሉም። ከየትኛውም ሃይማኖት የማይወግኑ ህግጋት ናቸው።  እኒህ ትዕዛዘት ከደስታ ለራቀው ለዚህ ትውልድ የተጻፉ ናቸው።አሁን ከምኖረው ኑሮ በመነሳት ደስታችንን ለማግኘት የሚረዱን ትዕዛዛት ናቸው ።ሳንሰብር ሳናጣምም ከተገበርናቸው፤ ደስተኛ ለመሆን መንገዳችችንን ቀላል ያደርጉልናል…. ትዕዛዝ አንድ- እራስህን ከሌላ...