“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

ህይወታችንን በራሳችን ቁጥጥር ስር ለማድረግ የሚረዱን መንገዶች-ክፍል ፩

  -የሰዎችን አይምሮ እኛ መቆጣጠር አንችልም….መቆጣጠር የምንችለው የራሳችንን አስተሳሰብ እና ምላሽ ነው። በአካባቢያችን ያለው መጥፎ ሁኔታ ደስታችንን የሚንጥቀን ፤ እራስን የመቆጣጠር ልምድን በደንብ ስላላከበትነው ነው። ለምሳሌ ሰዎች ስለኛ ምን ያስቡ ይሆን ብለን እራሳችንን እናስጨንቃለን። ይህን ጭንቀት የሚፈታው ሚስጥር ፤ እኛ የሌሎችን ሰዎች አስተሳሰብ እና አመለካከት እንዲሁም ለነገሮች ያላቸውን...

የተጨናገፉ ጽንሶች

ምጥ ይመስለኛል….ህመሙ የማያቋርጥ ሆነብኝ ። የመጀመሪያ ልጄን ነው ያረገዝኩት። እርግዝና እንደሚከብድ ባውቅም እንዲህ ይከብዳል ብዬ እንኳን  አልጠበቅኩም ነበር። በዚህ አይነት ሶስት አራት የሚወልዱ ሰዎች እጅግ ይደነቃሉ። ጎኔን እየትጠዘጠዘኝ ነው…….ከሰዎች እንደሰማሁት ምጥ የሚባለው ከባዱ ህመም የሚመጣው ዘጠነኛው ወር ላይ ነው…ውጋት፤ ቁርጠት፤ ፍልጠት….ህመሞች ሁሉ...

ምን ለያየን?

ለአንዳንዶች ህይወት የተለየ ትርጉም አላት። ከጸሃይ መውጣት መግባት ባሻገር፤ ከክረምት በጋ መፈራረቅ ባሻገር፤ ህይወት የሆነ የተለየ ትርጉም አላት። እኒህ ሰዎች ለአቅማቸው ግድብ አያበጁም፤ ታልቅ ለመሆን የሌሎች ሰዎችን ፈቃድ አይጠይቁም፤ የተፈጠሩት ለሆነ አላማ እንደሆነ ያምናሉ። የተቀበረውን ችሎታቸውን ለማውጣት ፤ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ይጥራሉ። መውደቅ ማለት የአላማቸው ማክተም ሳይሆን፤ ይበልጥ የሚጠነክሩበት እና ገዝፈው...

ሌሎች ሰዎች ስለአንተ ያላቸው አመለካከት ያንተ እውነታ እንዳይሆን ተጠንቀቅ

ስለራስህ ተናገር ብትባል እራስህን እንዴት ትግልጻለህ? ብዙ ጊዜ ስለራሳችን ከሰው የምንሰማውን እንደ እውነታ ተቀብለን፤ እራሳችንን ለመግለጽ ለገዛ እራሳችን እድል አንሰጠውም። ከልጅነት እስከ እውቀታችን ድረስ፤ ማንነታችንን የሚሞርዱት ብዙዎች ናቸው። ሁሉም በክፋት አይደለም፤ አንዳንዶች እኛን የጠቀሙን እመስላቸው ነው። ምንም እንኳን ውስጣችንን ለማየት እድል ባይኖራቸውም፤ ከላይ በሚያዩት ነገር ብቻ እየገመገሙ፤ ቅጥያ...