“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“Be the change you want to see in the world.”

አሻራዬ መነቃቂያ ገፅ

“ሰባቱ እኔነቶቼ”……ካህሊል ጂብራን

“the mad man” ከተሰኘው መጽሰሃፉ ላይ “the seven selves” የተሰኘው ጽሁፍ እንዲህ ተተርጉሞ ቀርቧል እንደ ሞት ያለ ጸጥታ ባለው ጨለማ ውስጥ በግማሽ ልቤ ተኝቻለው። ጨለማ ከጸጥታ ጋር ሲደመር እጅጉን የሚያስፈራራ ይመስላል። እንቅልፍ ቢወስደኝም እንቅልፌ የከበደ አልነበረምና፤ ከጎኔ ተቀምጠው ሰባቱ ማንነቶቼ ሲንሾካሾኩ ይሰማኛል። አንደኛው ማንነቴ እንዲህ ሲል ሰማሁት “ እዚህ እብድ ሰው ጋር እንደ መዥገር...

ከቶ ይህች ውበት ምን ትሆን?

ውበትን ሲያደንቋት ሲያሞግሷት፤ ሲስሏት ሲክቧት፤ ስሰማ ላያት ጓጓሁኝ። እሷን ፍለጋ ስዳክር ከርምኩኝ……ወደ ውበት እንዲመሩኝ የጠየቅኳቸው ሰዎች ወደ መሩኝ ስፍራ ሄጄ እነሆ ይህንን ታዘብኩኝ። በመጠጥ ለናወዘው፤ የምሽት ህይወት ልቦናውን ለሰወረው ውበት ከሴት ገላ ላይ የምትቀጠፍ በለስ ናት። ውበት እንደ ሸንበቆ አካል እንጂ ውስጠት የላትም፤ ባዶ ናት። እሱም ከአካሏ ውጪ አያሰኘውም። ውበት ለሱ ከመጠጡ ከዘፈኑ፤ ከወሲቡ፤...

ምን አልባት በልጅነት ገመዳችን ይሆን እስካሁን የታሰርነው?

ከእለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ዝሆኖች ታስረው በሚገኙበት ስፍራ እያለፈ ሳላ አንድ ነገር ቀልቡን ይስበውና ይቆማል። እነዛ ግዙፍ የሆኑ እንስሳት ያለ ብረት፤ ያለ ሰንሰለት የፊት እግራቸው ላይ ብቻ በታሰረች ትንሽ ገመድ ተይዘው ሲያይ ግራ ገባው። በማንኛውም ሰዓት ማምለጥ ይችላሉ፤ ነገር ግን አያመልጡም። ግርምቱን ዝሆኖቹን ይንከባከብ ለነበረው የዝሆኖቹ ጠባቂ አጫወተው። ጠባቂውም እንዲህ ሲል አስረዳው “ አሁን ታሰረውበት...

እርሳስ የሆነ ነፍስ ይስጠን

ይህን ታሪክ ያገኘሁት ድንቅ ከሆነው የባህርማዶው ፀሃፊ፣ ከፓውሎ ኮሄሎ አጫጭር የታሪክ ስብስቦች ላይ ነው….የጎበጠን ህይወት ለማቅናት ከስነፅሁፍ የላቀ ሃይል ያለው ነገር ምን አለ? ለእኔ ምንም የለም። ይህችንም አጭር ፅሁፍ ሳነብ፣ ነፍሴ ሲሞረድ ተሰማኝ። እናም ለናንተም እንዲህ ተርጉሜ ላቀርበው ወደድኩኝ ከእለታት አንድ ቀን አንድ ህፃን አያቱ ደብዳቤ ስትፅፍ ይመለከታል። እናም እናቱን እንዲህ ሲል ይጠይቃታል “አያቴ ይህ...

“እኔ” ሲደመር “እኔ”

በሚስጥረ አደራው ሁሉም ነገር ከራስ ይጀምራል። አንተ እና እኔ “ከእኔነታችን” ጀርባ “እኛነታችን” እንዳለ እንዘነጋዋለን። እያንዳንዳችን ከሃገር ደመራ ውስጥ የተሰገሰግን ችቦዎች ነን። አንዱ ሲጎድል ደመራው ቀጥ ብሎ ለመቆም ይቸግረዋል። ሃገርም እንደዛ ናት ብዬ አምናለው። “ሃገር” የሚለው ትልቅ ማንነት የሚፈጠረው “እኔ” በሚባሉ ጥቃቅን ማንነቶች ነው። እኛ ማንነታችንን መቅረፅ ሲሳነን ከእኛ አልፈን ቤተሰብን፤ ከቤተሰብ...