አፈንጋጭ ሃሳቦች

አፈንጋጭ ሃሳቦች….. በእለት ተእለት ኑሮዬ ውስጥ ድንገት ብልጭ ያሉብኝን ሃሳቦች የማሰፍርበት ገፅ ነው። የኔን ብቻም ሳይሆን የሌሎች ፀሃፊያንን ሃሳብ አቀርብበታለው። ከዘልማድ እይታ ውጪ የታዩ ምልከታዎችን፤ ከለመድነው አስተሳሰብ ውጪ የታሰቡ ሃሳቦችን፤ አስተላልፍበታለው። አርዕስቱ እንደሚያስደረዳው “አፈንጋጭ ሃሳቦች” ከለመድነው አስተሳሰብ ያፈነገጡ፤ ከሌላ አቅጣጫ የታዩ ሃሳቦች ማለት ነው።
በዚህ አምድ ስር የሚሰፍሩ ፅሁፎችን ለማንበብ…..ከተቻች ያለውን “አፈንጋጭ ሃሳቦች” የሚለውን በመጫን ወደፊት እና ወደኋላ በማድረግ ማንበብ ይቻላል።
መልካም ንባብ

ሚስጥረ አደራው